contentAdmins
የእለት ተእለት ህይወቱ ላይ ተጽዕኖ የሚያሳድሩ ዉሳኔዎች ላይ እንኳን ተሳታፊ ባለመሆኑ ከመፍትሔ ይልቅ ችግሮቹን ተላምዶ እንዲኖር ይገደዳል፡፡ አዲስ አበቤዎች ካሉባቸዉ ዘርፈ ብዙ ችግሮች መካከል የመኖሪያ ቤት፣ የመጠጥ ዉሃ እና የመብራት ሀይል አቅርቦት፣ የመንገድ፣ የጤና ፣ የትራንስፖርት አገልግሎት፣ የወጣቶች ስራ አጥነት እና ህዝቡን እያስመረረ የሚገኘዉ የኑሮ ዉድነት ተጠቃሾች ናቸዉ፡፡